ክሊንገር ሲኒማ

Klinger Cinema

 

አድራሻ፦

ልደታ ባልቻ ሆስፒታል 600 ሜትር ከፍ ብሎ ኮንደሚኒየም መጨረሻ ጌጃ ሰፈር መኮንን ቢተው ህንፃ ላይ።

ወይም ከሜክስኮ ወደ አብነት በሚወስደው ታክሲ በራችን ላይ ያገኙናል።

ስልክ ፦

09 – 24 – 11- 58 – 96

09 – 25 – 41 – 14- 27

011-5-57- 68 – 22

011-5-57 – 68- 30

አገልግሎት፦

ሲኒማ

ፋሲሊቲስ | Facilities

400 ዘመናዊና ምቹ ወንበሮች ያሉት።

7.1 ሰራውንድ  የድምፅ ሳውንድ ሲስተም የተገጠመለት።

የሙቀት መቆጣጠሪያ የተገጠመለት።

ከፍተኛ የምስል ጥራት ያለው ዘመናዊ የስክሪን።

በከተማችን ትልቅ ፐርፎሬትድ ስክሪን የተገጠመለት።

ያለምንም መብራት መቆራረጥ ፊልም እንዲመለከቱ የሚያስችል ዩ ፒ ኤስ ያለው።

በአንድ ግዜ 15 ሰዎች ማስተናገድ የሚችል ዘመናዊ ሊፍት ያለው።

የተሟላ የሲኒማ አገልግሎት ጥራቱን ከጠበቀ ካፌና ሬስቶራንት ያለው።

ለትራንስፖርት ምቹ በሆነ ቦታ ላይ የሚገኝ ሲኒማ ቤት።

በቂ የመኪና ማቆሚያ ከአስተማማኝ ጥበቃ ጋር።

የመግቢ ያ ዋጋ፦

8፡00 ፦

10፡00 ፦

12፡00 ፦

2፡00 ፦

ሲኒማ ማኔጀር፦

ስም፦

ስልክ ቁጥር፦

የሲኒማ ቤታችን የውስጥ እና የውጪ ገፅታ

Klinger Cinema inside and Outside look