አዶት ሲኒማና ቴአትር

Adot Cinema & Theater

አድራሻ፦ ብስራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ አዶት መልቲፕሌክስ ሕንፃ ላይ።

ስልክ፦      011 - 3 – 20- 36 – 94

                  011 - 3 – 20- 36 – 97

                  011 – 3 -71 – 64- 40

                   011 – 3 -71 – 64 - 90

አገልግሎት፦

ፊልሞች

የህፃናትና የአዋቂ ቴአትሮች

የአዳራሽ ኪራይ አገልግሎት

 የግጥም ምሽቶች

ስታንድአፕ ኮሜዲዎች

ሌሎች የኪነጥበብ ሥራዎች

ፋሲሊቲስ | Facilities

600 ዘመናዊና ምቹ ወንበሮች ያሉት።

4k ፕሮጀክተር ያለው።

7.1  ሳውንድ ሲስተም የተገጠመለት።

ዘመናዊ የስክሪን ያለው።

የአዳራሽ ዙሪያ ስፒከሮች ያሉት።

አስተማማኝ የድምፅ የሙቀትና የእሣት መቆጣጠሪያ መሳሪያዎች የተገጠመለት።

ካፌ እና ሬስቶራንት ጁስ ባር ያለው።

አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ ከጥበቃ ጋር።

የሲኒማ ቤታችን የውስጥ እና የውጪ ገፅታ

Adot Cinema & Theater inside and Outside look